በቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ “ሰላምና አንድነት ለሰላማዊ መማር ማስተማር ሂደት” በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት የፌድራል ምክር ቤት አባላት፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ተወካይ፣ የክልል የዞን የከተማ መስተዳድርና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም ከከተማው ማህበረሰብ የተውጣጡ ሁሉም አካላት (የሀይማኖት አባቶች፣ የጎሳ መሪዎች/ኦጋሶች፣ አባቶች፣ እናታችና ወጣቶች) የፀጥታ አካላት፣ ሁሉም የዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብና አመራራች በተገኙበት የሰላምና የአንድነት ቀን በዩኒቨርሲቲው መሰብሰቢያ አደራሽ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ።
Peace and Unity Conference

Start Time
11:00 am
Thursday, January 10, 2019
Finish Time
7:00 pm
Saturday, January 12, 2019