ለቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ በ2012 ዓ.ም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ጥቅምት ቀን 29 እና 30/2012 ዓ.ም (November 9 & 10/2019 G.C) ሲሆን ምዝገባ የሚካሄደው ከህዳር ቀን 01 አስከ 03/2012 ዓ.ም …
A panel discussion on peaceful teaching-learning process for 2019/20 academic year with senior students was organized at Kebri Dehar University. Kebri Dehar University organized a panel discussion on peaceful teaching-learning process for 2019/20 academic year with senior students on October …
የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የነባር መደበኛ 2ኛ እና 3ኛ ዓመት ተማሪዎች መግቢያ ቀን መስከረም ቀን 25 እና 26/2012 ዓ.ም ሲሆን ምዝገባ የሚካሄደው መስከረም ቀን 27 እና 28/2011 ዓ.ም ይሆናል፡፡ ስለዚህ ነባር መደበኛ 2ኛ እና 3ኛ ዓመት ተማሪዎች …
በ 2012 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ነባርና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ በተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ከመግባታቸው በፊት ከሚኖሩበት ወረዳ ትምህርት ፅህፈት ቤት ውል መፈጸም እንዳለባቸው የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ማስታወቁ ይታወሳል። ለዚህም የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ቤተሰቦች በተገኙበት በወረዳቸው ትምህርት ፅህፈት ቤት ተሞልቶና …
የመምህራን ቅጥር ማስታወቂያ የቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ ለ2012 የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች በዝርዝር በተገለፀው መሰረት መመህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ S/N Specialization/ Field of study Qualification Academic rank Required number 1 Accounting and Finance MA Lecturer 5 2 Management MA Lecturer 3 …
በቀብሪ ደሃር ዩኒቨርሲቲ “ሰላምና አንድነት ለሰላማዊ መማር ማስተማር ሂደት” በሚል መሪ ቃል በዛሬው እለት የፌድራል ምክር ቤት አባላት፣ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ተወካይ፣ የክልል የዞን የከተማ መስተዳድርና የወረዳ አመራሮች እንዲሁም ከከተማው ማህበረሰብ የተውጣጡ ሁሉም አካላት (የሀይማኖት አባቶች፣ የጎሳ መሪዎች/ኦጋሶች፣ አባቶች፣ …
Lorem Ipsum is simply dummy text of the printing and typesetting industry. Lorem Ipsum has been the industry’s standard dummy text ever since the 1500s, when an unknown printer took a galley of type and scrambled it to make a …
Kebri Dehar University is seeking suitable and competent candidates for 62 vacant posts *Interested candidates are requested to submit their detailed CV, a copy of documents and application letter to KDU-Human Resource Management Directorate office (Kebri Dehar)